መነሻ ገጽ የዝውውር ዜናዎች ​የኤሌክትሪኩ አማካይ ብሩክ አየለ ለወልዋሎ አዲግራት ዮኒቨርስቲ ፊርማውን አኖረ
የዝውውር ዜናዎች

​የኤሌክትሪኩ አማካይ ብሩክ አየለ ለወልዋሎ አዲግራት ዮኒቨርስቲ ፊርማውን አኖረ

አጋራ
አጋራ

በመሸሻ ወልዴ /G.boys/
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ለሐዋሳ ከተማ ለሲዳማ ቡናና ለኤሌክትሪክ ክለቦች ተጫውቶ ያሳለፈው ብሩክ አየለ የፕሪሚየር ሊግ አዲስ ተቀላቃይ ለሆነው የወልዋሎ አዲግራት ዮኒቨርስቲ ክለብ ለአንድ ዓመት ፊርማውን ሊያኖር ችሏል፡፡

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ በኳስ አጠቃቀማቸው ጥሩ እንቅስቃሴ ከሚያደርጉ ተጨዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ብሩክ የወልዋሎ ክለብን ለተቀላቀለበት የአንድ ዓመት ቆይታውም 1.2 ሚሊየን ብር የፊርማ ክፍያ እንደተፈፀመለትም መረጃዎች እየጠቆሙ ይገኛል፡፡

የሐዋሳ ከተማና የሲዳማ ቡና ተጨዋች በነበረበት ወቅት በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ምርጥ የእግር ኳስ ተጨዋችነት ጊዜን ያሳለፈው ብሩክ  በኤሌክትሪክ ተጨዋችነቱ  ዘንድሮ  የተረጋጋ ጊዜን ባያሳልፍም ተጨዋቹ ካለው  ጥሩ ብቃት አኳያ የአሰልጣኝ ብርሃኔ ገብረ እግዚአብሄርን ክለብ ወልዋሎን ይጠቅማል ተብሎ ከፍተኛ ግምት ተሰጥቶታል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
አርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ በነፃ ዝውውር ናይጄሪያዊ አጥቂ አግኝቷል

በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

መቐለ 70 እንደርታ ክለብ የሌለውን አጥቂ ወደ ክለቡ አምጥቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም...

መቐለ 70 እንደርታኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ጋናዊው ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ለመድን ፈረመ

ኢትዮጵያ መድን የአጋማሹን አራተኛውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ የሚመሩት የወቅቱ የሊጉ...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አራተኛውን የአጋማሹን አዲስ ፈራሚ በእጃቸው አስገብተዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ...