የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እንደሚቀጥል ተገለጸ

ካፍ በአደገኛ ሁኔታ በዓለም የጤና ስጋት ሆኖ በመሠራጨት ላይ በሚገኘው ኮሮና ቫይረስ አማካኝነት አለማቀፍ ውድድሮች ማራዘሙን ተከሎ፤ በብሄራዊ ቡድን ዝግጅት ምክንያት ሊቋረጥ የነበረው ውድድር እንደሚቀጥል የፕሪሚየር ሊግ ሼር ካምፓኒ አሳውቋል።

ቀጣይ ፕሮግራሞችንም እንደሚያሳውቁ እና ክለቦች ተጫዋቾችን ለእረፍት እንዳይበትኑ ሊግ ካፓኒው ማምሻውን ገልጿል።

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team