መነሻ ገጽ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የቅጣት ሰዬፉን ፌዴራል ዳኛ ደረጄ ገብሬ ላይ የአንድ ዓመት ቅጣት በመቅጣት አሳርፏል 
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የቅጣት ሰዬፉን ፌዴራል ዳኛ ደረጄ ገብሬ ላይ የአንድ ዓመት ቅጣት በመቅጣት አሳርፏል 

አጋራ
አጋራ

በኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ በምድብ-ሀ 29ኛው ሳምንት ተስተካካይ የምድቡን ጨዋታ በአዲስአበባ እስታዲየም ያደረጉት ሱሉልታ ከተማ ከ ለ መቐለ ከተማ ጨዋታ በሁለተኛው አጋማሽ መቐለ ከተማ 1-0 በሆነ ውጤት በመመራት አየቀጠለ በነበረበት ሰዓት በ66ኛ ደቂቃ አርቢተር ደረጄ ገብሬ አወዛጋቢውን ፍፁም ቅጣት ምት ለመቐለ ከተማ በመስጠታቸው የሱሉልታ ከተማ ተጫዋቾች የፍፁም ቅጣት ምቱን በመቃወም እንዲሁም በደጋፊዎቻቸው ጫና  ከሜዳ ለቀው ሊወጡ ችለዋል፡፡

ኢትዮዽያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በትላንትናው እለት አመሻሹን  ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ለጨዋታው መቋረጥ ጥፋተኛ ናቸው  በሚል የዕለቱን ዋና ፌዴራል ዳኛ ደረጄ ገብሬ ላይ ለአንድ ዓመት ከማንኛውም  የጨዋታ ወድድሮች እንዳያጫውቱ ቀጣቱን አስተላልፏል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

አሰልጣኝ ጳውሎስ (ማንጎ) ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ተሰናበቱ

አዲስ የተቀጠሩት እና ዛሬ ቡድኑን የመሩት አሰልጣኝ መሳይ በየነ ቡድኑን በአንድ ጨዋታ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ለሌብነት ምቹ ወደ መሆን የቀረበው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ?

ለወትሮ ሀሜት የማያጣው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ትኩረት ሊሰጠው ወደ ሚገባው ምዕራፍ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ሦስት ስመ ጥር አሰልጣኞች ሦስት ክለቦች ለማትረፍ በሀላፊነት ተረክበዋል

ላለመውረድ እየተጫወቱ የሚገኙ ሦስት የከፍተኛ ሊግ ክለቦች በሦስት የሚታወቁ አሰልጣኞች ይመራሉ። በኢትዮጵያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግጋሞ ጨንቻ

የጋሞ ጨንቻው ወጣቱ አሰልጣኝ ማነው ?

ራሱ የመሠረተውን ክለብ ወደ ፕሪምየር ሊጉ እያንደረደው የሚገኘው አሰልጣኝ። ከአመት አመት አዳዲስ...