መነሻ ገጽ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ይፋዊ የፊርማ ስነ-ስርአት ነገ በይፋ ይካሄዳል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ይፋዊ የፊርማ ስነ-ስርአት ነገ በይፋ ይካሄዳል

አጋራ
አጋራ

PicsArt_1485956162325

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ አዲሱ የኢትዮጵያ  ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው  መመረጣቸውን ተከትሎ ከ 1ወር ከ9 ቀን በሀኃላ ነገ መጋቢት 19/2009 ዓ.ም ከቀኑ በ10፡00 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንና በኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ መካከል ይፋዊ የፊርማ ሥነ-ስርዓት በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል ይካሄዳል፡፡ የሥራ ውሉን አስመልክቶም ከጋዜጠኞች ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ከሜሲ ጋር በአንድ ሜዳ የደመቀው የሜጀር ሊግ ሶከሩ ኮከብ ማረን ሀይለስላሴ

የማረን ሁለቱ ታናናሽ ወንድሞቹም እግር ኳስን ተጫውተዋል አሁን ላይስ ምን ላይ ናቸው።...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የእናቱን ሀገር መለያ የመልበስ ፍላጎት ያለው የግራ መስመር አጥቂ

ለአሜሪካ ከሀያ አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የተጫወተው እና በዴንማርክ የሚገኘው ተጫዋች። እናቱ...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“ኢትዮጵያን ባገለግል እጅግ ደስ ይለኛል” ወጣቱ ተጫዋች ጆሲሳ ስምዖን

በጀርመኑ ኮሎኝ የሚገኘው እና በቀጣዩ ክረምት ወደ ዋናው ቡድን የሚያድገው ወጣቱ የግራ...