የተጨዋቾቻቸውን ደመወዝ የከፈሉ ክለቦች 10 ደረሱ

*..ሰበታ ከተማና ወልቂጤ ከተማም ከፋይ ክለቦችን
ተቀላቅለዋል

የኢትዮጲያ ተጨዋቾችና ባለሙያዎች ማህበር ዛሬ ምሽት ላይ ይፋ እንዳደረገው ወልቂጤ ከተማና ሰበታ ከነማ እስከ ሚያዚያ ያለውን ደመወዝ መክፈላቸውን በመግለጽ አመስግኗቸዋል፡፡ ከዚሁ ጎን የከፍተኛ ሊጉ ነቀምት ከተማም እስከ ሚያዚያ መክፈላቸውን አስረድቷል፡፡

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport