መነሻ ገጽ ባህርዳር ከተማ የባህር ዳር ከነማ ተጫዋቾች ለሁለተኛ ቀን ልምምዳቸውን መስራት አቁመዋል
ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የባህር ዳር ከነማ ተጫዋቾች ለሁለተኛ ቀን ልምምዳቸውን መስራት አቁመዋል

አጋራ
አጋራ

 

ደሞዝ እና ጥቅማጥቅም በግዜው አለመከፈል ምክንያት ከሲዳማው ጨዋታ መልስ ልምምድ ያቆሙት የጣናው ሞገድ ተጫዋቾች ትናንት የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ ልዑል ነገ ለሁሉም ተጫዋቾች ደሞዝ እንደሚገባላቸውና ወደ መደበኛ ልምምዳቸውም አንደሚመለሱ የተናገሩ ቢሆንም ተጫዋቾቹ እስካሁን የገባላቸው የአንድ ወር ብቻ መሆኑና በዚህም ተጨዋቾቹ ደስተኛ እንዳልሆኑ እና የሶስት ወር ደሞዝ ካልገባልን ልምምድ አንጀምርም ማለታቸውን ከታማኝ ምንጮች አረጋግጠናል ።

የፊታችን ቅዳሜ በስምንተኛው ሳምንት ወልዋሎን ሚገጥሙት ባህርዳሮች፤ለቅዳሜው ጨወታ የመጫወታቸው ነገር በሚቀጥሉት ሰዓታት ከክለቡ ፕሬዝዳንትና ከከተማዋ ምክትል ከንቲባ ጋር በሚያደርጉት ውይይት ሚታወቅ ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...