መነሻ ገጽ The BiG Interview የመጀመሪያዋ ባለቀለምና ተወዳጇ ሀትሪክ ሳምንታዊ የስፖርት ጋዜጣ በቅድሚያ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን፣ ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለች እንደተለመደው አዳዲስና ትኩስ ዘገባዎችን አካታ በገና በዓል ምክንያት ከነገ በስቲያ ማለዳ እጅዎ ትገባለች ይጠብቋት።
The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

የመጀመሪያዋ ባለቀለምና ተወዳጇ ሀትሪክ ሳምንታዊ የስፖርት ጋዜጣ በቅድሚያ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን፣ ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለች እንደተለመደው አዳዲስና ትኩስ ዘገባዎችን አካታ በገና በዓል ምክንያት ከነገ በስቲያ ማለዳ እጅዎ ትገባለች ይጠብቋት።

አጋራ
አጋራ

የመጀመሪያዋ ባለቀለምና ተወዳጇ ሀትሪክ ሳምንታዊ የስፖርት ጋዜጣ በቅድሚያ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን፣ ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለች እንደተለመደው አዳዲስና ትኩስ ዘገባዎችን አካታ በገና በዓል ምክንያት ከነገ በስቲያ ማለዳ እጅዎ ትገባለች ይጠብቋት።

ሀትሪክ ስፖርት ከነገ በስቲያ እትሟ የኢትዮጵያ ቡናውን ተከላካይ ፈቱዲን ጀማልን በተወዳጅና በርካታ ተከታታዮች ባሉት The Big Interview አምዷ ይዛ ትቀርባለች።
የሀትሪክ ጋዜጣ ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር የሆነው ጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ ከኢትዮጵያ ቡናው ተከላካይ ጋር በነበረው ቆይታ “ለኢትዮጵያ ቁና የፈረምኩት የቡድኑ አጨዋወት እና በቃላት የማይገለፀው ደጋፊ አደጋገፍ ማርኮኝ ነው።” ብሏል። ስለ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና አጨዋወት የተጠየቀው ተከላካዩ “አትጠራጠሩ የካሳዬ ፍልስፍና ከክለብ አልፎ ለሀገር የሚጠቅም ነውና ታገሱን።” በማለት መልስ ሰጥቷል። ከዚህ በተጨማሪም ስለ ኮከብነቱ የተጠየቀው ፈቱዲን “ኮከብ ተጫዋች መባሌ ከመኩራራት ይልቅ ከባድ ኃላፊነት ጥሎብኛል።” ሲል ምላሽ ሰጥቷልና የረቡዕ ዕትም እንዳያመልጣችሁ።

በሌላ የሀገር ውስጥ ዘገባ በቅዳሜው እና እሁዱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዙሪያ ምን ተባሉ የሚሉ እና ሌሎች ዜናዎችንም አካተናል። ሙሉ ዘገባውን ረቡዕ ሀትሪክ ላይ ያነቡታል።

ሀትሪክ በባህር ማዶ ዘገባዋስ ምን ታስነብቦት ይሆን? ስለማያረጀው ዝላታን ኢብራሂሞቪች ዙርያ የተጠናከረ ልዩ ዘገባን ይዛለች፤ የአርሰናሉ ተከላካይ ሶክራተስ ፓፓስቶፖሎስ ከዩናይትዱ ድል በኋላ የሰጠው ምላሽ በሀትሪክ ተካቷል፣ ከእሱ በተጨማሪ የሊቨርፑሉ አንዲ ሮበርትሰን፣ የሪያል ማድሪዱ ግብ ጠባቂ ቲቧ ኩረቷ ቃለ-ምልልስና ሌሎች ዘገባዎች ተካዋል። የረቡዋ ሀትሪክ ሌላም የሚወዱትን ዘገባ ይዛሎት ቀርባለች፡፡ ሀትሪክ አታምልጦት፡፡

የሀትሪክ ስፖርት የረቡው የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል።

ሀትሪክን ከጋዜጣዋ በተጨማሪ በድረ-ገፅዋ hatricksport.net አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉና ዛሬውኑ ይጎብኙን።

በድጋሚ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ ምኞታችን ነው።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...