መነሻ ገጽ ወላይታ ድቻ ዝውውር | ወላይታ ድቻ ጃኮ አራፋትና አምረላ ደልታታን የግሉ አድርጓል 
ወላይታ ድቻየዝውውር ዜናዎች

ዝውውር | ወላይታ ድቻ ጃኮ አራፋትና አምረላ ደልታታን የግሉ አድርጓል 

አጋራ
አጋራ

ወላይታ ድቻ እግር ኳስ ቡድን በቀጣዩ አመት ላለበት የኢንተርናሽናል የኮንፌዴሬሽን ጨዋታ ተጫዋቾችን በማሰፈርመ ላይ ይገኛል፡፡
በያዝነው አመት ለሀዋሳ  ከተማ ትልቅ ግልጋሎትን የሰጠው ጃኮ አራፋትን ማስፈረም ችሏል፡፡

ጃኮ አራፋት በ2009 የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ለሀዋሳ ከተማ 12 ግቦችን ማስቆጠሩ እሚታወስ ነው፡፡

ሌላው ለክለቡ የፈረመው በሀዲያ ሆሳዕና ሁለት አመታትን ማሳለፍ የቻለው አመረላ ደልታታን ከሀዲያ ሆሳዕና በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ እሚመራው ወላይታ ድቻ በይፋ ማስፈረም ችሏል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈረመ

መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው...

አርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ በነፃ ዝውውር ናይጄሪያዊ አጥቂ አግኝቷል

በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

መቐለ 70 እንደርታ ክለብ የሌለውን አጥቂ ወደ ክለቡ አምጥቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም...

መቐለ 70 እንደርታኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ጋናዊው ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ለመድን ፈረመ

ኢትዮጵያ መድን የአጋማሹን አራተኛውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ የሚመሩት የወቅቱ የሊጉ...