መነሻ ገጽ ሲዳማ ቡና ዜና | ሲዳማ ቡና እና አሰልጣኝ አለማየሁ አባይነህ ተለያዩ።
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዜና | ሲዳማ ቡና እና አሰልጣኝ አለማየሁ አባይነህ ተለያዩ።

አጋራ
አጋራ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እየተወዳደረ የሚገኘው ሲዳማ ቡና እና ዋና አሰልጣኝ የነበረው አለማየሁ አባይነህ(አሌኮ) መለያየታቸው ተሰምቷል። ለሁለቱ አካላት ለመለያየት እንደ ዋና ምክንያት ሆኖ የቀረበው አሰልጣኙ ከአንዳንድ ተጫዋቾች ጋር የነበረው አለመግባባት ሲሆን ይህ እንደዋና ምክንያት ቢጠቀስም ቡድኑ እያሳየ የሚገኘው ወጥ ያልሆነ አቋም እና የቡድኑ ማሽቆልቆል እንደሆነ የhatricksport.com ድረገፅ ምንጮች ተናግረዋል። በቀጣይ ቡድኑ ማንን አሰልጣኝ አድርጎ እንደሚሾም የታወቀ ነገር የለም።

ሲዳማ ቡና በዘንድሮው የውድድር አመት በሊጉ ካደረጋቸው 15ጨዋታዎች 4አሸንፎ በ6ቱ አቻ ወጥቶ በ5ቱ ተሸንፎ ማግኘት ከነበረበት 45ነጥቦች ከግማሽ በታች ማለትም 18ቱን ብቻ አሳክቶ ከወራጅ ቀጠናው በ5ነጥቦች ብቻ ርቆ 9ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...