መነሻ ገጽ ወልዋሎ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና እስራት መገርሳ በስምምነት ተለያይተዋል
ወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና እስራት መገርሳ በስምምነት ተለያይተዋል

አጋራ
አጋራ

በክረምት የተጨዋቾች ዝውውር ደደቢትን በመልቀቅ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን የተቀላቀለው አስራት መገርሳ ከግማሽ አመት ቆይታ በኃላ ክለቡን ተሰናብቷል።

እሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን በእሰልጣኝነት ከቀጠረ በኃላ መሻሻሎችን እያሳየ ያለው ወልዋሎ ከቀድሞው የደደቢት፣ዳሽን ቢራ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመሐል አማካይ በተጨማሪ ከ ዋለልኝ ገብሬና ዮሐንስ ሽኩሩ ጋር መለያየታቸው የሚታወስ ነው።

በግማሽ ዓመት የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ክርስቶፈር ችዞባን ብቻ ያስፈረሙት ቢጫ ለባሾቹ በሚቀጥሉት ቀናት አዲስ ተጨዋች ሊያስፈርሙ እንደሚችሉ ይገመታል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዘርአይ ሙሉ በቴክኒክ አማካሪነት ወደ ፕሪምየር ሊጉ ተመልሷል

አሰልጣኙን ያሰናበተው መቐለ 70 እንደርታ ሌላ ሹመትን ፈፅሟል። በያዝነዉ የዉድድር አመት ደካማ...