ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ ከተጫዋቾቹ ጋር ተፋጧል

 

ወልዋሎ አሰልጣኝ የውሀንስ ሳህሌ ካስፈረማቸው ሶስቱ ተጫዋቾች በስምምነት የእንለያይ ጥያቄ አቅርቦላቸዋል።

 

ካርሎስ ዳምጠው፣ምስጋናው ወልደዮሀንስ እና ፍቃዱ ደነቀ ክለቡ በስምምነት ልልቀቃችሁ ቢልም ውል እያለን አንለቅም በማለት ከክለቡ ጋር ፍጥጫ ውስጥ መግባታቸውን የተነገረ ሲሆን። የተጫዋቾቹ እና ክለቡ ጉዳይ በምን ጉዳይ ይፈታ ይሆን የሚለው ተጠባቂ ያደረገው ጉዳይ ሲሆን። ሀትሪክ ስፖርትም ያለውን ፍፃም ተከታትላ ወደናንተ እንደምታደርስ ለመግለፅ እንወዳለን።

Hatricksport website Editor

Facebook

ሚሊዮን ኃይሌ

Hatricksport website Editor