ወልቂጤ ከተማ ተጫዋች አስፈርሟል !

 

የተጫዋች የዝውውር መስኮት ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናቶች ሲቀሩት በሊጉ በመጀመሪያ አመታቸው ጥሩ ግስጋሴን እያደረጉ የሚገኙት ክትፎዎቹ ከሀዋሳ ከተማ ጋር የተለያየውን ተስፋዩ መላኩን ማስፈረማቸው ተረጋግጧል ፡፡

ተስፋዬ መላኩ የመጀመሪያውን ዙር የውድድር አጋማሽ በሀይቆቹ ቤት ሲያሳልፍ ከቀናቶች በፊት በጋራ ስምምነት መለያየቱ ይታወቃል ፡፡

ተስፋዬ መላኩ ከዚህ ቀደም በኢትዮ ኤሌክትሪክ ፤ ወላይታ ድቻ ፤ ጅማ አባጅፋር እንዲሁም በመጨረሻ ሀዋሳ ከተማ በመጫወት ማሳለፍ ችሏል ፡፡

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor