መነሻ ገጽ ኮንፌድሬሽን ካፕ ወላይታ ድቻ ና ዛማሌክ የመጨረሻ ልምምዳቸውን አከናውነዋል
ኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻዜናዎችፊፋ

ወላይታ ድቻ ና ዛማሌክ የመጨረሻ ልምምዳቸውን አከናውነዋል

አጋራ
አጋራ

ወላይታ ዲቻ የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ ረፋድ 4:00 ላይ በሐዋሳ አለማቀፍ እስቴድየም ሰርተዋል።ዚማሞቶ አሸንፈው የመጡት ወላይታ ዲቻዎች ነገ በሐዋሳ አለማቀፍ እስቴድየም የግብፁን ዛማሊክን ለሚያስተናግድበት ጨዋታ ጠንካራ ልምምድ ሲያረጉ ከቆዮ በላ ዛሬ ረፋድ ላይ ማላቀቂያ ሰርተዋል ።ለወትሮው ከሚታወቁበት መከላከል ላይ መሰረት ያደረግው አጨዋወት ለየት ባለ መልኩ አጥቅተው ለመጫወት እዳሰቡ የሚሳይ ልምምድ ተመልክተናል።በነገው ጨዋታ ወላይታ ድቻ ዳግም በቀለን እማያገኝ ሲሆን እሱን ተክቶ አምረላ ደልታታ እንደሚሰለፍ አሰልጣኝ ዘነበ ፍስሀ ገልፀዋል። 

ተጋጣሚው ዛማሊክ ዛሬ 10:00 ላይ የመጨረሻ ልምምድዳቸውን ሰርተዋል። ዛማሌክ በትናንትናው እለት ሀዋሳ የገቡ ሲሆን ማረፊያቸውን አሮሪ ሆቴል ያደረጉ ሲሆን ዛሬ 10 ሰዓት ላይ የሁለተኛ ቀን ልምምዳቸውን አከናውነዋል።

 በልምምዳቸው ወቅት አጥቅተው በመጫወት ጨዋታውን ለማሸነፍ እሚችሉበትን ትሬኒንግ ሲተገብሩ ተስተውሏል።

ዛማሊኮች ከግብፅ 20 ተጫዋቾችን ይዞ ሲመጣ ሁሉም ተጫዋቾች ለጨዋታው ዝግጁ መሆናቸው ተገልፆል።

የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ነገ በ10:00 ሰዓት በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ሲከናወን የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዝን እንዲሁም የግብፁ ቴሌቪዥን ጨዋታውን በቀጥታ እንደሚያስተላለፍ ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ፉአድ ኢብራሂም (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ...