ወላይታ ዲቻ ተጫዋች አስፈርማል

 

የዝውውር እገዳ በሊግ ኮሚቴው ቢጣልባቸውም ወላይታ ዲቻዎች የቀድሞውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የግራ መስመር ተጫዋች አበባው ቡጣቆ ማስፈራማቸውን አስታውቀዋል ::

በቅዱስ ጊዮርጊስ ለበርካታ ዓመታት መጫወት የቻለው አንጋፋው የመስመር ተጫዋቾች አበባው ቡጣቆ ያለፈውን የውድድር አመት በደቡብ ፖሊስ ሲያሳልፍ ያለፉትን ወራት ያለ ክለብ ማሳለፉ ይታወሳል ::

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor