በ2022 ኳታር ለምታስተናግደው የአለም ዋንጫ በምድብ ድልድል ውስጥ እነማንን እንጀምታገኝ ታውቋል።
ምድብ 7
_________________
ጋና
ደቡብ አፍሪካ
ዚምባብዌ
ኢትዮጵያ
_____________
ሀገራችን ኢትዮጵያ በምድብ 7 2010 ደቡብ አፍሪካ ባስተናገደችው የአለም ዋንጫ ድንቅ ጉዞ አድርጋ ከነበረችው ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ጋና ደቡብ አፍሪካ እና ዚምባብዌ ጋር እንደተደለደለች ካይሮ ላይ በተደረገው የእጣማውጣት ስነስርአት ላይ ይፋ ሆኗል።
ምድባቸው በአንደኝነት የሚያጠናቅቁ ቡድኖች በፕሌይ ኦፍ ተጫውተው አሸናፊ የሚሆኑ 5 ቡድኖች ያልፋሉ።

አስተያየት ይስጡ