መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርት መፅሔት እንደተለመደው ሀትሪክ ጋዜጣና መጽሄቷን ነገ ቅዳሜ ጠዋት ይጠብቁ…
ሀትሪክ ስፖርት መፅሔትሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

እንደተለመደው ሀትሪክ ጋዜጣና መጽሄቷን ነገ ቅዳሜ ጠዋት ይጠብቁ…

አጋራ
አጋራ

 

…..ታሪክ መስራታችንን ቀጥለናል….

በሳምንታዊ ጋዜጣችን የቅዳሜ ዕትም…

*..የኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው ደፋር
ምላሽና የፌዴሬሽኑ ቀጣይ ዕቅድ ሌላ
መዘዝ ይዟል….

*..የፈረሰኞቹ ሀይደር ሸረፋ ቃለምልልስ..

*… ሰበታ ከተማ 9 ተጨዋቾችን ሲያሰናብት አዳማ ከተማ ወደ 35 የሚጠጉ ተጨዋቾችን
ስለማስፈረሙ…

ከውጪ ስለ ኦባሚያንግ አዲስ ውል አዲሱ የአንፊልድ ፈራሚ ቲያጎ
የመጀመሪያ ጨዋታውን ለማድረግ ስለጓጓው ቫን.ደ ቤክ እና ሌሎች መረጃዎች ነገ ጠዋት በምትወጣው ሃትሪክ ጋዜጣ ላይ ይጠብቁ

በ15 ቀን አንዴ ወደእናንተ የምትደርሰው መጽሄታችን ደግሞ፡-
*.. ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ምርጥ ቃለ-ምልልስ ጋር ያገኞታል..ስለዝውውር፣ስለሙስና ከወኪሎች ጋር ስላለው ግንኙነት ተጠይቀው ምላሽ ሰጥተዋል
*..የባህርዳር ከተማው ሳምሶን ጥላሁን የክለቡን ተጨዋቾች ምስጢር ያጋልጣል

በውጪ መረጃዎች ደግሞ ስለ አዲሶቹ የአርሰናልና፣የማን.ዩናይትድ ተጨዋቾች ጋብርኤል ማጋሌስና ቫን ደ ቤክ አዲስ መረጃዎችን ይዘናል
ስለ አሌክሳንደር አርኖልድ ስለ ዲታው ሜሲና ሌሎች ዘገባዎችንና አዳዲስ መረጃዎችን ይዘናል፡
ነገ ቅዳሜ ጠዋት ሀትሪክ መፅሄትና ጋዜጣን መግዛት አይርሱ…..

የማይዘነጋ ነገር እንንገርዎ

የሀትሪክ ጋዜጣና መጽሄትን
ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ እንጋብዛለን…ያለምንም
ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን….በ2013
የመረጃ ጥማትዎ በሀትሪክ ይረካል፡፡
የሀትሪክ የአዲስ ዓመት ስጦታ ከ hatricksport.net በተጨማሪ በ hatricksportethiopia.com ልንመጣ ነውና ይጠብቁን

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሽንፈት ሲገጥመው በድንጉዛ ደርቢ የጦና ንቦቹ እና ኤሌክትሪክ ድል ቀንቷቸዋል

በሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሽንፈትን በሸገር ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዳማ ከአስር ፈረሰኞቹ ከሦስት እና ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጥሎት የነበረውን የዝውውር ዕገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች...