ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ !

 

በዝውውር መስኮቱ ላይ ምንም አይነት እንቅስቃሴን ሳያካሂዱ የቆዩት የአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ስብስብ አቤል ማሞን ለማስፈረም መስማማታቸው ተገልጿል ።

ከግብ ጠባቂያቸው በርከት አማረ ጋር የተለያዩት ቡናማዎቹ ልምድ ያለውን የብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ አቤል ማሞ ለሁለት ዓመታት ለማቆየት ከስምምነት ደርሰዋል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor