መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ ቡና የሁለት ተጨዋቾችን ዝውውር እጠናቀቀ
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና የሁለት ተጨዋቾችን ዝውውር እጠናቀቀ

አጋራ
አጋራ

በካሳዬ እራጌ ሚመራው ኢትዮጵያ ቡና የክረምቱ የመጀመርያ ፈራሚዎቹን ሠይፈ ዛኪር ከፌደራል ፖሊስ እንዲሁም እለም አንተካሳን ከደደቢት እድርጓል።

ባሳለፍነው ዓመት ከደደቢት ጋር ያሳለፈው የመሃል ሜዳ ተጨዋቹ አለም እንተ ካሳ በእዲስ ተጨዋቾች እንደሚዋቀር እየተነገረለት ያለውን ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሏል።የቀድሞው ወልዋሎ ዩኒቨርሲቲ ና ደደቢት እማካይ ኳስ ላይ መሰረት ያደረገ አጨዋወት ሚከተለውን የካሳዬ እራጌ ፍልስፍናን ይተገብራል ተብሎ ይጠበቃል።

በተጨማሪ ኢትዮጵያ ቡና እምና ከፍተኛ ሊግ ላይ ከፌደራል ፖሊስ ጋር የነበረው ሠይፈ ዛኪርንም ማስፈረም ችለዋል።ወጣቱ እጥቂ በቡና ቤት ተሰላፊ ለመሆን ከባድ ፋክክር ይጠብቀዋል።

የአቡበከር ነስሩ እና እያሱ ታምሩ ውል ያራዘሙት ኢትዮጵያ ቡና በቀጣይ ቀናት የሌሎች ተጨዋቾች ውል ያራዝማሉ ተብሎ ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዳማ ከአስር ፈረሰኞቹ ከሦስት እና ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጥሎት የነበረውን የዝውውር ዕገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ በአሜሪካ የወዳጅነት ጨዋታን ሊያደርጉ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ሊያመራ ነው ነገር ግን የወቅቱ የብሔራዊ ቡድኑ...