ኢትዮጵያ ቡና ብዙ የተወራለትን የኣልሃሰን ካሉሻ ዝውውር ኣጠናቀቀ
በተጠናቀቀው ዓመት ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር በግሉ የተሳካ ዓመት ሁለት ያሳለፈው ካሉሻ ኣንድ ዓመት ቀሪ ውል ቢኖረውም ኢትዮጵያ ቡና ከኤሌክትሪክ ጋር የውል ማፍረሻ መስማማታቸው ተከትሎ ቡናዎችን መቀላቀል ችሏል።13 ጎሎችን ማስቆጠር የቻለው ካሉሻ ሳሙኤል ሳኑሚን ያጣው የኢትዮጵያ ቡናን ኣጥቂ ክፍልን አንደሚያጠናክር ይገመታል።
በሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሽንፈትን በሸገር ሲያስተናግድ...
በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...
ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ