በሚቀጥለው ሰኔ በግብፅ እስተናጋጅነት ሚካሄደው የእፍሪካ ዋንጫ ከወትሮው በተለየ ፎርማት 24 ሃገራትን ያካፍላል።ባለቀ ሰእት የእስተናጋጅነቱን ዕድል ከካሜሮን ያገኘችው ግብፅ ባሳለፍነው ዓርብ ደማቅ የዕጣ ድልድል ስነ ስርዓት እካሂዳለች።
የማጣርያ ውድድርዋን ከኬንያ፣ጋና እና ሴራሊዮን(በኃላ ካፍ ከማጣርያው እግዷታል) ተደልድላ ያደረገችው ኢትዮጵያ ወደ ውድድሩ ሚወስዳት ትኬት መቁረጥ ባትችልም በሁለት ዳኞችዋ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ እና ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ሳሙኤል ተመስገን ምትወከል ይሆናል።

አስተያየት ይስጡ