መነሻ ገጽ መቐለ 70 እንደርታ አዲስ ህንፃ መቐለ 70 እንደርታ ማረፍያውን ለማድረግ ተስማምቷል
መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አዲስ ህንፃ መቐለ 70 እንደርታ ማረፍያውን ለማድረግ ተስማምቷል

አጋራ
አጋራ

 

በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር ሁለት የመሐል ተጨዋቾች ያጡት ሻምፒዮኖቹ መቐለ 70 አንደርታዎች የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጨዋች አዲስ ህንፃን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል።

ባሳለፈነው የውድድር ዓመት ከአዳማ ከተማ ጋር ያሳለፈው አዲስ ህንፃ ሃይደር ሸረፋና ጋብርኤል መሃመድን ያጣውን የመቐለ 70 አንደርታ የመሐል ክፍል ሊያጠንክር አንደሚችል ይገመታል።

ከዚህ በፊት ለኢትዮጵያ ባንኮች፣ደደቢት፣አልሃሊ ሸንዲ(ሱዳን)፣አዳማ ከተማ መጫወት የቻለው አዲስ ሃንፃ መቐለ ላይ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በማካሄድ ላይ ያለውን የመቐለ 70 አንደርታን ስብስብ ዛሬ ጠዋት ተቀላቅሎ ከቡድኑ ጋር ልምምድ መስራት ችልዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...