አወዳዳሪው አካል ሊጉ የሚጀመርበትን ቀን ይፋ አድርጓል

 

የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ቀጣይ ጨዋታዎች ?

በአለም ደረጃ እየተባባሰ ያለው የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የተቋረጠው ሊጉ መጋቢት 26 እና 27 እንደሚጀመር ታውቋል።

ትላንት መንግስት ባወጣው መግለጫ ተከትሎ ለቀጣይ 15 ቀናት እንዲራዘም የተደረገዉ ፕሪምየርሊጉ መንግስት አዲስ መግለጫ እስካላወጣ ድረስ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እንደሚደረግ የፕሪምየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር ገልጿል።

ለክለቦች የተላከው ደብዳቤ የሚከተለው ይመስላል 👇👇👇

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor