መነሻ ገጽ መቐለ ከተማ አሚን ነስሩ መቐለ ከተማን ተቀላቀለ
መቐለ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አሚን ነስሩ መቐለ ከተማን ተቀላቀለ

አጋራ
አጋራ

ጅማ ኣባጅፋር ዋንጫ እንዲያነሳ ከፍተኛ ኣስተዋፅኦ ካረጉት ተጨዋቾች ኣንዱ የሆነው የመሃል አማካይ ኣሚን ነስሩ የመቐለ ከተማ ሰባተኛ ፈራሚ መሆን ችሏል።ወላይታ ድቻን ለመቀላቀል ተቃርቦ የነበረው ኣሚን ስምምነቱን በመሰረዝ የኣሰልጣኙን ገ/መድህን ሃይለን መንገድ መከተል መርጥዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የቀዶ ጥገና ህክምና ይደረግለታል” የወላይታ ድቻ ስራ አስኪያጅ አቶ ምትኩ ሐይሌ

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከባድ ጉዳትን ያስተናገደው ወጣቱ ተጫዋች ቅዱስ ቂርቆስ በምን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...