ትውልደ ኢትዮጵያውያኖቹ ወንድማማች ተጫዋቾች ድጋፍ አድርገዋል !

 

ትውልደ ኢትዮጵያውያውያኖቹ በስዊዘርላንድ ሊግ የሚጫወቱት ማረን ኀ/ስላሴ እና ቅዱስ ኀ/ስላሴ ከለላ ለተሰኘ ታዳጊ የእግር ኳስ ቡድን የምግብና የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸው ታውቋል ::

ወንድማማቾቹ ከዚህ ቀደመም ለታዳጊ ቡድኑ የመጫወቻ ቁሳቁሶችን ማበርከታቸው ተነግሯል ::

 

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor