መነሻ ገጽ ሰበር ዜና ተደባዳቢው ቡድን መሪ በቁጥጥር ስር ውሎ በዋስ ተለቀቀ
ሰበር ዜናወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ተደባዳቢው ቡድን መሪ በቁጥጥር ስር ውሎ በዋስ ተለቀቀ

አጋራ
አጋራ

አርቢትር ኢያሱ ፈንቴን የደበደበው የወልዋሎው
ቡድን መሪ ማሩ ገብረ ጻዲቅ በፖሊስ ቁጥጥር ስር
ከዋለ በኋላ በዋስ ተለቋል።
ከፌዴሬሽኑ ውስጥ አዋቂ በተገኘ መረጃ የጨዋታው
ኮሚሽነር በቀረበ ጥያቄና የኮማንድ ፖስት አዋጁን በመተላለፉ ትላንትና ምሽት ለጥያቄ ወደ 3ኛ ፖሏስ ጣቢያ ተወስዶ ቃሉን ከሰጠ በኋላ በዋስ ተለቋል። ክለቡ ወልዋሎ በዲሲፕሊን ቀልድ አላውቅም በሚል ከስራ ያሰናበተው ቢሆንም የዲሲፕሊን ኮሚቴ ጠንካራ በትር ይጠብቀዋል።

በሌላ በኩል ኳሷን መያዝ አቅቶት መስመሩን በማለፏ ስህተቱን ለመሸፈን የጨዋታውን አቅጣጫ ያስቀየረው በረኛው በረከት ላይ ከባድ ቅጣት እንዲተላለፍ የፌዴሬሽኑ ሰዎች እየተነጋገሩ መሆኑ ታውቋል። በራሱ ስህተት መስመር ያለፈች ኳስ አላለፈችም ብሎ ወደ ዳኛው የሮጠውን በረከትን ጨምሮ ወደ 5 የሚጠጉ የወልዋሎ ተጨዋቾችና 3 የመከላከያ ተጨዋቾች የዳኛውና ኮሚሽነሩ ሪፖርትን ተንተርሶ ዲሲፕሊን ኮሚቴ በቀናት ውስጥ የሚወስደው ሪፖርት ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...