መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ተወዳጅዋ ሀትሪክ ነገ ማለዳ እጅዎ ትገባለች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ተወዳጅዋ ሀትሪክ ነገ ማለዳ እጅዎ ትገባለች

አጋራ
አጋራ

ተወዳጅዋ ሀትሪክ ነገ ማለዳ እጅዎ ትገባለች
የመጀመሪያዋ ባለቀለም የሆነችው ሀትሪክ ጋዜጣ በነገው ዕትሟም እንደተለመደው አዳዲስና ወቅታዊ አነጋጋሪ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎቿን ይዛ እጅዎ ትደርሳለች።
በሀገር ውስጥ ዘገባዋች የአዲስ አበባ እግር ካስ ፌዴሬሽን ፕሬዘዳንት ለመጀመሪያ ጊዜ ለሀትሪክ ቃለምልልስ ሰጥተዋል ፕሬዝዳንቱ በወቅታዊ የእግር ካሱ ችግሮች ዙርያ በተወዳጁ The big Interview ዓምድ በሳል አስተያየት ሰጥተዋል። ምን ብለው ይሆን?የነገ የሀትሪክን ዕትም ይጠብቁ። በባህር ማዶ ዘገባዎቿ ደግሞ በአርሴናል ሽንፈት ዙርያ ዴቪድ ሉዊስ በሊቨርፑል ድል ዙርያ ማቲፕ እንዲሁም በቼልሲድል ዙርያ ያልተስሙና አዳዲስ ዘገባዎችን አጠናክራ ነገ ማክስኞ በገበያ ላይ ትውላለች።ከዚህ በተጨማሪ ሀትሪክ በነገው ዕትሟ የቻምበርሌይን አዲስ ቃለ-ምልልስ አካታለች።
ሀትሪክን ከልዩ ዘገባዎቿ ጋር ነገ ማለዳ ይጠብቁ!!
ከሀትሪክ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎችን ቦታና ጊዜ ሳይገድብዎ በሀትሪክ ድረ ገፅ www.hatricksport.com ላይ ያገኛሉና አሁኑኑ ይጎብኙን።የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
We Feed Sport!! ስፖርትን እንመግባለን!!

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...