በያዝነዉ አመት ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በማደግ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት እና በሊጉም የመጀመሪያ 16 ጨዋታዎች 7 ነጥብ በመሰብሰብ 16ተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ሀምበሪቾ ዱራሜዎች የቀድሞዉን የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ተመስገን ዳና በዋና አሰልጣኝነት መሾም ችለዋል።
በቀጣይ ቀናትም አሰልጣኙ የወረቀት ስራዎችን አገባዶ ከክለቡ ጋር በይፋ ፊርማዉን የሚያኖር ይሆናል ።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account