ቢንያም በላይ ዳምጤ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጠረ !

 

በስዊድን ኡመያ ክለብ እየተጫወተ የሚገኘው የዋልያዎቹ ኮከብ የመስመር ተጫዋች ለኡመያ ክለብ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጥሯል ።

አሁን እየተካሄደ ባለው የስዊድን ሊግ ኡመያ ብራግን በቢንያም ዳምጤ ብቸኛ ግብ እየመሩ ቢቆዩም በተቆጠረባቸው ግብ በአቻ ውጤት ላይ ይገኛሉ ።

ጨዋታው በዚህ የሚጠናቀቅ ከሆነ ኡመያ ክለብ በዋልያዎቹ ኮከብ ግብ ከወራጅ ቀጠናው ፈቀቅ ያሉበትን ውጤት ያስመዘግባሉ ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor