መነሻ ገጽ U 20 ሴቶች ቡሩንዲን የሚገጥመው ከ20 አመት በታች የኢትዮጵያ ሴት ብሄራዊ ቡድን አሰላለፉን ይፋ አርጓል።
U 20 ሴቶችዜናዎች

ቡሩንዲን የሚገጥመው ከ20 አመት በታች የኢትዮጵያ ሴት ብሄራዊ ቡድን አሰላለፉን ይፋ አርጓል።

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ከ20 በታች ሴት ብሄራዊ ቡድን የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲዮም 10:00 ላይ ቡሩንዲ አቻውን የሚገጥምበት አሰላለፍ አሳውቋል። ከባለፈው ሳምንት ጨዋታ የሁለት ተጫዋቾች ለውጥ አድርጓል።

ግብ ጠባቂ

አባይነሽ ኤርቄሎ

ተከላካይ

ታሪኳ ደቤሶ-ብዟየሁ ታደሰ-ናርዶስ ጌትነት-ብርቄ አማረ

አማካዮች

እመቤት አዲሱ-አረጋሽ ካልሳ-ቤተልሄም ዘውዱ

አጥቂዎች

ሳራ ይርዳው-ረድኤት አስረሳህኝ-ምርቃት ፈለቀ

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...