መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ ​በወንድማማቾች ደርቢ ሲዳማ ቡና ሙሉ 3 ነጥብ አስመዘገበ።
ሀዋሳ ከተማሪፖርትሲዳማ ቡና

​በወንድማማቾች ደርቢ ሲዳማ ቡና ሙሉ 3 ነጥብ አስመዘገበ።

አጋራ
አጋራ

በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በወንድማማቾች ደርቢ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል፡፡

በመጀመሪያው እና በሁለተኛው አጋማሽ በተመጣጣኝ የጨዋታ ፍሰት በታየበት ጨዋታ 78 ደቂቃ ላይ ዳዊት ፍቃዱ ግልፅ ጎል ስቷል።ከዛ በዘለለ አመርቂ የሚባል ሙከራ ሁለቱም አላደረጉም ።

በ 90 + 2 ደቂቃ ላይ ለሲዳማ ቡና የተገኘችውን ፔናሊቲ አዲስ ግደይ መቶ የሀዋሳ ከተማ በረኛ አድኗት ኮርና ሊወጣ ችሏል፡፡ ከኮርና የተሻማችውን ኳስ ፔናሊቲዋን ያመከናት  አዲስ ግደይ አስቆጥሮ 1-0 ሲዳማ ቡና  አሸንፏል። በ ጨወታው 32.ዮሴፍ ዮሀንስ .፣58.ደስታ ዮሀንስ .፣92.አዲስ ግዴይ .የ ቢጫ ካርድ ሰለባ ነበሩ።

የአሰልጣኞች አስተያየት 



አለማየሁ አባይነህ ~ሲዳማ ቡና

” በልጆቼ ቁርጠኝነት አሸንፈናል አሁንም ይሄ ድል ይቀጥላል አሁን ለ ደረጃ ማሰብ እንጀምራለን”

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ~ ሀዋሳ ከተማ

“አቻ ውጤቱ ለልጆቼ ጥሩ ነበረ።ግን ተሸንፈናል ብሆንም ልጆቼ ላይ ቅሬታ የለኝም፡፡ ጥሩ ተጫውተን ተሸንፈናል ቀጣይ ጨዋታ ላይ እናሻሽላለን።”

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የግብ ዘብ ከዛሬ ምሽቱ ጨዋታ ውጪ ሆኗል። በትላንትናው...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ

ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና የግብ ዘብ ከማንኛውም እግር ኳስ ታግዷል። በዩጋንዳ ፕሪምየር ሊግ...