መነሻ ገጽ Africa በአምላክ የመሩት የቱኒዝያው ደርቢ በኤስፒራንስ ዲቱኒዝ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
AfricaTunis leagueዜናዎች

በአምላክ የመሩት የቱኒዝያው ደርቢ በኤስፒራንስ ዲቱኒዝ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አጋራ
አጋራ

 

ኤስፒራንስ ዲ ቱኒዝ ተቀናቃኙን ኤቷህል ዶ ሳህለን በማሸነፍ ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አግኝቷል።

ትልቅ ግምት ተሰጥቶት የነበረው አጓጊው የቱኒዚያው ደርቢ ሀምዶ ኤል ሆኒ ሰላሳ ሁለተኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠራት ብቸኛው ግብ ኤስፒራንስ ዲቱኒዝ የበላይነት ተጠናቋል። የቤት ስራቸውን በሚገባ የተወጡት ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ በአምላክ ተሰማ ሁለት የቢጫ ካርዶችን ብቻ በ ኤትዋል ዴ ሳህል ተጫዋቾች ላይ መዘዋል። ኤስፒራንስ ዲ ቱኒዝ ነጥቡን ወደ 28 ከፍ ማድረግ የቻለበት ውጤት ማስመዝገብ ችሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...