መነሻ ገጽ ዜናዎች በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ጋር የተደለደለችው ዚምባብዌ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥራለች
ዜናዎችየአለም ዋንጫ ማጣሪያ

በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ጋር የተደለደለችው ዚምባብዌ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥራለች

አጋራ
አጋራ

በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ጋር የተደለደለችው ዚምባብዌ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥራለች

ዚምባብዌ ክሮሺያዊ አሰልጣኝ በይፋ ቀጥራለች።

በአለም ዋንጫ ማጣሪ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጋር የተደለደለችው ዚምባብዌ ክሮሺያዊው አሰልጣኝ ዝድራቮክ ሎጋሩስኪ በሁለት አመት ኮንትራት በይፋ መቅጠሯን ፌደሬሽኑ አሳውቋል። በአለም ዋንጫ ምንም ተሳትፎ የሌላት ብሄራዊ ቡድኗ አዲሱ አሰልጣኝ ይህን የቤት ስራ መወጣት ይጠበቅባቸዋል። አሰልጣኙ ከዚህ ቀደም የሱዳን ብሄራዊ ቡድንን ጨምሮ ትልልቅ የሚባሉ የጋና፣ኬንያ፣አንጎላ እና ታንዛኒያ ክለቦች ማሰልጠን ችለዋል። አሳቸውን የሚረዱ ሌሎች አራት ረዳት አሰልጣኞችም ተመድበዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቐለ 70 እንደርታዜናዎች

ገረሱ ሸመና መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቀለ

በሊጉ ለመቆየት እየዳዱ የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታዎች ረዳት አሰልጣኝ ሾመዋል። በኢትዮጵያ እግር...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የቀዶ ጥገና ህክምና ይደረግለታል” የወላይታ ድቻ ስራ አስኪያጅ አቶ ምትኩ ሐይሌ

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከባድ ጉዳትን ያስተናገደው ወጣቱ ተጫዋች ቅዱስ ቂርቆስ በምን...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

በካናዳ የኢትዮጵያዊያን የባህል እና ስፖርት ሊግ በይፋ ተመሠረተ

በካናዳ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት በሚል ስያሜ ሊግ ተቋቋመ። የኢትዮጵያን ባህል ለአለም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...