መነሻ ገጽ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በኘሪሜየር ሊጉ አዲስ አበባ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋሩ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በኘሪሜየር ሊጉ አዲስ አበባ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋሩ

አጋራ
አጋራ

 በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዲስ አበባ ከተማ በሜዳው አርባምንጭ ከተማን አስተናግዷል።

ዛሬ የተደረገው ብቸኛው የሊጉ መርሃ ግብር 1 ለ 1 በሆነ ውጤት ነው የተጠናቀቀው።

ዳዊት ማሞ ባለሜዳውን ክለብ በ63ኛው ደቂቃ ቀዳሚ ማድረግ ቢችልም ከሁለት ደቂቃዎች በኋላ ገብረሚካኤል ያዕቆብ አርባምንጭን አቻ አድርጓል። 

 ሊጉ እሁድ ሲቀጥል ሀዋሳ ከተማ ከፋሲል ከተማ፣ ወልድያ ከተማ ከአዳማ ከተማ እንዲሁም ጅማ አባቡና ከመከላከያ በተመሳሳይ 9 ስአት ይጫወታሉ።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በበኩሉ 10 ስአት ላይ ድሬዳዋ ከተማን ያስተናግዳል።

ቀጣይ ጨዋታዎች እና የደረጃ ሰንጠረዥ ይመልከቱ፡፡



 

                                     የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 21ኛ ሳምንት

                                   


        
                  PicsArt_1489240542623

    ቅዳሜ መጋቢት   23 ቀን 2009

FT
 አዲስአበባ ከተማ
1-1
 አርባምንጭ  ከተማ

Goal63’ዳዊት ማሞ|Goal65’ገብረሚካኤል ያእቆብ

እሁድ መጋቢት24ቀን 2009
09:00
 ሀዋሳ ከተማ
?-?
 ፋሲል ከተማ
09:00
ወልዲያ ከተማ
?-?
አዳማ ከተማ
09:00
 ጅማ አባቡና
?-?
መከላከያ
10:00
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
?-?
ድሬዳዋ ከተማ
ሰኞ መጋቢት25 ቀን 2009
09:00
 ኢትዮ-ኤሌትሪክ
?-?
ደደቢት
11:30
 ቅዱስ ጊዮርጊስ
?-?
ሲዳማ ቡና
ማክሰኞመጋቢት 26ቀን 09
11:30
ኢትዮጵያ ቡና
?-?
ወላይታ ድቻ

 

ደረጃ ሰንጠረዥ 

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...