መነሻ ገጽ Uncategorized በኘሪሜየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ና ወልዲያ ድል ቀንቷቸዋል
Uncategorizedየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በኘሪሜየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ና ወልዲያ ድል ቀንቷቸዋል

አጋራ
አጋራ

በ26 ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ የመጨረሻው የሳምንቱ ጨዋታዎች

ቀደም ብሎ 9 ስአት ላይ በፋሲለደስ ስታዲየም የተጀመረው ፋሲል ከነማ አርባምንጭ ከተማን አስተናገዶ  2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
በህመም ምክኒያት አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን ያሰናበተው ፋሲል ከነማ በምትካቸው የተካውን በአስልጣኝ ምንተስኖት ጌጡ እየተመራ ወደ ሜዳ ገብቶ በአቤል ያለው እና ኤፍሬም አለሙ ጎሎች አሸንፎ ወጥቷል።

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አንድ ተስተካካይ ጨዋታ ያለው ፋሲል ከነማ ከአዳማ ከነማ በአምስት ነጥብ ዝቅ ብሎ በ38 ነጥብ 6ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

በድሬዳዋ በፌዴሬሽኑ ዲስኘሊን ወሳኔ ካለ ተመልካች 10 ሰዓት ላይ የተጀመረው ጨዋታ ከሜዳው ውጭ ድሬዳዋ ከተማን የገጠመው ወልዲያ ከተማ

በበኩሉ በ1ኛው ደቂቃ ላይ በበረኛው

ቤሊንጌ ኖኸ ቀዳሚ ሲሆን ሁለተኛውን ጎል አንዱአለም ንጉሴ በ16 ኛው ደቂቃ ባስቆጠሯቸው ሁለት ግቦች 2 ለ 0 አሸንፏል።

በሌላ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን አጠናክሯል ዝርዝሩን ይህን http://wp.me/s7SLd5-3603 ተጭነው ይመልከቱ

የኘሪሜየር ሊግ ሰንጠረዥ 

ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች

IMG_20170501_183842

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...