መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ቡና ​ዝውውር | በረከት ይህሳቅ ለኢትዮጵያ ቡና ፊርማውን አኑሯል 
ኢትዮጵያ ቡናየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

​ዝውውር | በረከት ይህሳቅ ለኢትዮጵያ ቡና ፊርማውን አኑሯል 

አጋራ
አጋራ

ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በአንድ አመት የፊርማ ስምምነት የ2009 የወድድር ዘመንን ከክለቡ ጋር ማሳለፍ የቻለው በረከት ይህሳቅ ለኢትዮጵያ ቡና ፊርማውን ማኖር ችሏል፡፡

የቅድመ  ውድድር ትሬኒጋቸውን ሀዋሳ ላይ በመስራት  እሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች ለተጫዋቾቹ የሙከራ ግዜን  በመስጠት ማስፈረም ችለዋል፡፡
ተጨዋቾች ከዚህ ቀደም ለ ኢትዮ ኤሌትሪክ ፤ሀዋሳ ከተማ እና ደደቢት መጫወት መቻሉ እሚታወስ ነው፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈረመ

መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው...

አርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ በነፃ ዝውውር ናይጄሪያዊ አጥቂ አግኝቷል

በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

መቐለ 70 እንደርታ ክለብ የሌለውን አጥቂ ወደ ክለቡ አምጥቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም...

መቐለ 70 እንደርታኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ጋናዊው ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ለመድን ፈረመ

ኢትዮጵያ መድን የአጋማሹን አራተኛውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ የሚመሩት የወቅቱ የሊጉ...