ቃሏን አክባሪዋ ሀትሪክ ለነገውም
ታማኝ ሆና ትጠብቆታለች….

=…ወጣቱ ኮከብ አቡኪ..አቡበከር ናስር
ያለ ቡና ደጋፊ ጨዋታ ማድረጌ ያሳስበኛል እያለ ነው…..

=…..የፋሲል ከነማው አሰልጣኝ ስዩም ከበደ የእሁዱ ጨዋታ ውጤት የምንገለብጥበት ነው እያለ ነው…

=…ሰበታዎች አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የውል ማፍረሻና ቀሪ ገንዘባችንን ይመልሳል እያሉ ነው….

=….የኢትዮጲያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ነገ በኢሌሌ ሆቴል ይካሄዳል…

=….ዲ ኤስ ቲቪና ሊግ ካምፓኒ ጥምረታቸው
ይፋ ሆኗል….

=…ስሁል ሽረና መቀለ 70 እንደርታ በሊጉ የመሳተፋቸው ነገር እየሰፋ ነው…የወልዋሎ አዲግራት ግን ያሰጋል…

=…በውጪ ዘገባዎቿ ደግሞ….

—የተረሳው ኮከብ ላካዜት ግብ አስቆጣሪነቱ መመለሱ…የኤዲሰን ካቫኒ የግብ አነፍናፊነት…ሊቨርፑሎች ከጫና ለመውጣት እያደረጉ ስላለው ጥረት…እንዲሁም ሌሎች ትኩስና ካልተሰሙ ዘገባዎቿ ጋር ነገ ጠዋት ሀትሪክን ይግዙ….

….ሰላማችሁ ይጠበቅ …
…አሪፍ ቅዳሜና እሁድ ይሁንላችሁ

www.Hatricksport.net

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team