ቀጠሮ አክባሪዋን ሀትሪክ ነገ ጠዋት ይጠብቋት…..

ቀጠሮ አክባሪዋን ሀትሪክ
ነገ ጠዋት ይጠብቋት…..

በሀገር ውስጥ ዘገባዋ…..

የአሰልጣኝ አብርሃም ስንብትና የአሰልጣኝ ውበቱ ሹመት የፈጠረው ውዝግብ አሁንም አልቆመም በሹም ሽረቱ ዙሪያ የብሄራዊ የቴክኒክ ኮሚቴ አባሉ አቶ ሰለሞን አባተ ለሀትሪክ ጠንካራ ቃለምልልስ ሰጥተዋል….

“…..አሰልጣኝ ውበቱ መልካም ዕድል እንዲገጥመው እመኛለሁ…ነገር ግን እሳት ላይ ነው የተጣደው…ብዙ ፈተና ይጠብቀዋል…7 ወር ያለልምምድና ጨዋታ የተቀመጡ ዳሌ ያወጡ የወፈሩ ተጨዋቾችን ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ አሰልጥኖ ነው ለፈተና የሚቀርበው…ለዚህም በጣም አዝኜለታለሁ….”

“…የሙያተኞች ድምጽ ሙያተኛ ባልሆኑ ሰዎች ሲነጠቅ በጣም ያማል…”

“…የምክትል አሰልጣኞች አሿሿም ለኮን ደርዳሪነትና ለጡረታ መሆን የለበትም….”

አሰልጣኝ ሰለሞን በጠንካራ ቃላቶች የታጀበ ቃለምልልስ
ለሀትሪክ ብቻ ሰጥተዋል…

*…ፌዴሬሽኑ ቋሚ ሰራተኞችና ባለሙያዎችን
ከኮሚሽነርነት አገደ… የአቶ ባህሩ ጥላሁን ጽ/ቤት
ለፍትህ እየሰራ መሆኑን አሳይቷል…ጥቅሙ የቀረባቸው
ሰዎች ጩኸት ይጠበቃል…

*..የዋሊያዎቹ ተመራጮች ቅዳሜ ከቀኑ 11 ሰአት አካባቢ
በጁፒተር ሆቴል የኮቪድ 19 ምርመራ ይደረግላቸዋል…

*…የኢትዮጲያ እግርኳስ ኢንተርሚዲየሪዎች ማህበር ከፌዴሬሽኑ ጋር በመስማማቴ ወደ ፊፋ ለክስ የመሄድ
ሀሳቤን ሰርዣለሁ ብሏል…..

*…ዳዊት እስጢፋኖስ “….ሀገራቸውን ለሚያስቀድሙና እንድመረጥ ሲታገሉ ለነበሩ ወዳጆቼ ስል ዋጋ ለመክፈል ተዘጋጅቻለሁ…” ብሏል፡፡

*…የኢትዮጲያ ቡናና የሀበሻ ቢራ ዳግም ጥምረት

*…የሀዋሳ ከተማው አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት
አሪፍ ቃለምልልስ በሀገር ውስጥ ዘገባዎቻችን
ተካተዋል… እነኚህ ሁሉ ሀትሪክ ላይ ብቻ ይጠብቋቸው…ነገ ጠዋት ቀጠሮዎን ካልዘነጉ ሀትሪክ ከአዳዲስ መረጃዎቿ ጋር ትጠብቆታለች…..

በውጪ ዘገባዎቻችን

*..የማን.ዩናይትዱ ሁዋን ማታ የዋንጫ ህልም….
*..የአርሰናሉ ግብ ጠባቂ በርናንድ ሌኖ ገድል…
*..የክርስቲያኖ ሮናልዶና ሊዮኔል ሜሲ ዳግም ግንኙነትና
ሌሎች አዳዲስ መረጃዎች ይጠብቆታል

….እርስዎ ብቻ ቀጠሮዎን አክብረው ሀትሪክን ይግዙ..
ለመረጃ ሙላትዎ ጥርጥር የለንም….

….. አሪፍ ቅዳሜና እሁድ ይሁንላችሁ…

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team