ቀኗንና ቀጠሮዋን አክባሪ የሆነችው ሃትሪክ ነገም እንደ ልማድዋ ትጠብቆታለች

…ቀኗንና ቀጠሮዋን አክባሪ የሆነችው
ሃትሪክ ነገም እንደ ልማድዋ ትጠብቆታለች

በሃገር ውስጥ ዘገባዋ…..

*….የቴክኒክ ኮሚቴና ፌዴሬሽኑ አሁንም ተፋጠዋል
ኮሚቴው ባለ 16 ነጥብ ያዘለ ደብዳቤ አስገብቷል…..

*…ከዋሊያዎቹ የተቀነሰው የፈረሰኞቹ ደስታ ደሙ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውሳኔ ተከፍቷል…የማይሞክረኝ
ከሆነ ለምን መረጠኝ ሲልም ይሞግታል…..

*….አዳማ ከተማዎች በደመወዝ ጠያቂዎች ተከቧል
ወደ 550 ሺ ብር የሚጠጋ ደመወዝ ያልተከፈለው
አብዱልሃኪም ሱልጣን ደግሞ አንዱ ነው……

*…የሊግ ካምፓኒውና ስፖንሰሩ ዲ ኤስ ቲቪ በሊጉ ጅማሮ
እየመከሩ ነው የዲ ኤስ ቲቪ የብሮድካስቱ ቡድን
አዲስ አበባ ገብቷል..

*…ከጅማ አባጅፋርና መቀለ 70 እንደርታ ጋር የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ያነሳው ዮናስ ገረመው ለ3ኛ የሊግ ዋንጫ አልሜያለሁ ለዚህ ድልም የተዘጋጀ ቡድን ደግሞ አለን ይላል….

ከውጪ ዘገባዎች ደግሞ

የማን.ዩናይትድና አርሰናል የእሁዱ ምሽት ጠንካራ ጨዋታ
ዙሪያ ሰፋ ያለ መረጃዎችን ይዘናል….

ሌሎች ትኩስና አዳዲስ የውጪ መረጃዎችንም ነገ ጠዋት በእጅዎ ከምትደርሰው ሃትሪክ ይጠብቁ

*…ቅዳሜና እሁዳችሁ የተባረከና የሰላም ይሁን…
….. የሀትሪክ ምርቃት ነው……
https://www.Hatricksport.Net

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team