ስሑል ሽረ በቃሉ ገነነ አስፈረመ

 

ስሑል ሽረ በግማሽ ዓመቱ የዝውውር መስኮት 5ተኛ ፈራሚያቸውን ከወልቂጤ ከተማ አድርገዋል ።

 

በያዝነው የውድድር ዓመት ለወልቂጤ ከተማ በመጫወት ላይ የነበረው ገነነ በቃሉ በወልቅጤ በነበረው የግማሽ ዓመት ቆይታ ማሳለፍ  ችሏል።

ስሑል ሽረ የመሀል ተከላካዩ በቃሉ ገነነ ማስፈረሙ ተከትሎ ዛሬ አመሻሽ ላይ በይፋ የተጫዋቾች የዝውውር መሰኮት እሚዘጋ ይሆናል።