By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሳላህዲን ሰይድ የቅዱስ ጊዮርጊስን የካፍ የቻምፒዮንስ ሊግ አጀማመር አሳመረ፤ባለ ሜዳውን ኮት ዲ ኦርን 2-0 አሸነፈ
Share
Notification Show More
Latest News
በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የጨዋታ ዘገባ
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች መቐለ 70 እንደርታ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሳላህዲን ሰይድ የቅዱስ ጊዮርጊስን የካፍ የቻምፒዮንስ ሊግ አጀማመር አሳመረ፤ባለ ሜዳውን ኮት ዲ ኦርን 2-0 አሸነፈ

Yishak belay
Yishak belay 9 years ago
Share
SHARE

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ዉድድር ለመሳተፍ ባለፈው ሐሙስ ረፋድ ላይ ወደ ሲሸልስ የተጒዘዉ ቅ.ጊዮርጊስ የአዲሱ የዉድድር ዘመን የቻምፒዮንስ ሊግ ዘመቻውን በድል ጀመረ ፤ቅ.ጊዮርጊስ ሳላህዲን ሰይድ ባስቆጠሯቸው ሁለት ጎሎች ባለሜዳዉ ኮት.ዲ.ኦርን በማሸነፍ የቻምፒዮንስ ሊግ አጀማመሩን አሳምራል።

picsay-1485302969489

13 ጊዜ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን በማንሳት በሀገር ዉስጥ ዉጤታማ የሆነው ቅ.ጊዮርጊስ የመልስ ጨዋታውን በመጪው እሁድ ሀዋሳ ላይ የሚያደርግ ሲሆን በድምር ውጤት ተጋጣሚዉን ካሸነፈ ወደ ምድብ ድልድል ለመግባት የሚያስችለውን ውጤት ለማግኘት ከኮንጎው ሊዮፓርድ እና ከካሜሩኑ ዩኤምኤስ ዲ ሉም አሸናፊ ጋር እንደሚያደርግ የካፍ መርሃ ግብር ይጠቁማል ።የቅ.ጊዮርጊስን ጨዋታ ለመከታተል የክለቡ የቦርድ ሊቀመንበር እና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት እንዲሁም ወደ 35 የሚጠጉ ደጋፊዎች አብረው መጒዛቸውና ቡድኑን ማበረታታቸዉ ተሰምቷል።

PicsArt_1486825604302ከጨዋታዉ በፊት ለካፍ ኦን ላይን መግለጫ የሰጡት የክለቡ የቦርድ ሊቀመንበር “ወደ እዚህ የመጣነው ለማሸነፍ ነው” ያሉ ሲሆን የቡድኑ የፊት አጥቂ አዳነ ግርማ በበኩሉ ጨዋታዉን ለማሸነፍ እና ብዙ ርቀት የመጒዝ ሃሳብ እንዳለው ገልፃ ይህን ለማሳካት ያለንን አቅም መጠቀም አለብን በማለት ከጨዋታው በፊት አስተያየቱን ለካፍ ኦን ላይን መስጠቱ ይታወሳል።የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በድል ያጠናቀቁት  ቅ.ጊዮርጊሶች ሰኞ ረፋድ ወደ አ.አ ይመለሳሉ።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጭር የህይወት ታሪክ

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

በሀገር ውስጥ ዘገባችን አዲስ አበባ ከተማን ለፕሪሚየር ሊጉ ያበቃው አሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር እንግዳችን ነው….

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Yishak belay
Follow:
Hat-trick Weekly Sport Newspaper Founder & Managing Editor. The First Color Sport Newspaper in the country.
Previous Article በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀንቶታል
Next Article በኮንፌደረሽን ካኘ መከላከያ ያንግ ስፖርት አካዳሚን ይገጥማል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአማካዩ ጋር ተለያይቷል !!

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 3 years ago
ሊግ ካምፓኒ የፋሲል ከነማ አመራሮችን አገደ
ስሑል ሽረ ሁለት የሜዳው ጨዋታዎች ከሜዳው ውጪ እንዲጫወትና የገንዘብ ቅጣት ተላለፈበት
“ግብፅን አሻግረን ማየት ጀምረናል”ብርሃኑ ግዛው የባንኮች አሰልጣኝ (ከኬንያ በተለይ ለሀትሪክ)
ወልዋሎ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?