ሲዳማ ቡና የተጫዋቹን ውሉን አራዝሟል !

 

በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች የግብ ጠባቂያቸውን ውል ማራዘማቸው ይፋ ሆኗል ።

በሲዳማ ቡና ቤት ጥሩ ብቃቱን ሲያሳይ የቆየው ግብ ጠባቂው መሳይ አያኖ በሲዳማ ቡና ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ለመቆየት መስማማቱ ተገልጿል ።

መሳይ አያኖ ከሲዳማ ቡና አስቀድሞ በአርባ ምንጭ ከተማ ብሎም በደቡብ ፖሊስ በመጫወት ማሳለፉ የሚታወስ ነው ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor