በዘንድሮው የውድድር ዓመት የአሰልጣኝ ውበቱ አባተን የቡድን ስብስብ መቀላቀል የቻለው የመሐል ሜዳው ተጫዋች ታደለ መንገሻ ለተጨማሪ ዓመታት ውሉን አራዝሟል ።
ታደለ መንገሻ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ከመስዑድ መሀመድ እና ዳዊት እስጢፋኖስ ጋር በመጣመር ብቃታቸውን ማሳየት ከቻሉ ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ ነው ።
ታደላ መንገሻ ከሰበታ ከተማ አስቀድሞ ለሁለት ዓመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ በመጫወት ማሳለፉ ይታወሳል ።
አስተያየት ይስጡ