መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ ሰበር ዜና | የቅዳሜ እና የዕሁድ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአዲስ አበባ ስታዲየም አራት ጨዋታዎች ተሰረዙ።
ሀዋሳ ከተማመቐለ ከተማመከላከያሰበር ዜናቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢትድሬዳዋ ከተማ

ሰበር ዜና | የቅዳሜ እና የዕሁድ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአዲስ አበባ ስታዲየም አራት ጨዋታዎች ተሰረዙ።

አጋራ
አጋራ

የፊታችን ቅዳሜ እሁድ እና ሰኞ በአ/አ ስታዲየም እና በክልል የሚካሄዱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እንዳሉ ቀደም ብለን ማሳወቃችን ይታወሳል። ሆኖም ዛሬ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በደረሰን መረጃ መሰረት ቅዳሜ እና ዕሁድ አ/አ ላይ ሊደረጉ የታሰቡት አራት ጨዋታዎች (ኢትዮጵያ ቡና ከሀዋሳ ከተማ፣ ኢትዮ- ኤሌክትሪክ ከአዳማ ከተማ፣ መከላከያ ከመቐለ ከተማ እና ቅ/ጊዮርጊስ ከደደቢት) በቂ የፀጥታ ሀይል ባለመኖሩ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ተሰምቷል።

በዚህም ምክንያት የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ በክልል የሚካሄዱት ጨዋታዎች ብቻ የሚኖሩ ይሆናል። እነዚህ የተሰረዙ ጨዋታዎች መቼ እንደሚካሄዱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን የውድድር እና ስነ ስርዓት ኮሚቴ አባላት ከሰዓታት በኋላ በሚያደርጉት ስብሰባ የሚያሳውቁ ይሆናል። እኛም መረጃው እንደደረሰን የምንገልፅ ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ፉአድ ኢብራሂም (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ድንቅ የቅጣት ምቶች በነበሩት ጨዋታ ነገሌ ሲያሸንፍ ሀዋሳ በወልዋሎ ነጥብ ጥሏል

7 ጎሎች እና ሁለት ድንቅ የቅጣት ምት ጎሎች በነበሯቸው ሁለት ጨዋታዎች ነገሌ...