መከላከያ የተጫዋቹን ውል አራዘመ !

 

አሰልጣኝን ዮሐንስ ሳህሌን ዋና አሰልጣኝ አድረገው የሾሙት መከላካያዎች የተጫዋቻቸውን ውል አራዝመዋል ።

በመከላካያ ቤት እየታጫወተ የቆየው ዳዊት ማሞ በመከላከያ ቤት ውሉን ማራዘሙ ተገልጿል ።

የአጥቂ አማካዩ ዳዊት ማሞ ከመከላከያ አስቀድሞ በአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በመጫወት ማሳለፉ የሚታወስ ነው ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor