መነሻ ገጽ መቐለ ከተማ መቐለ ከተማ ከራያ ቢራ ጋር የስፓንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረመ
መቐለ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቐለ ከተማ ከራያ ቢራ ጋር የስፓንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረመ

አጋራ
አጋራ

በ 2010 የኢትዮጵያ ፕሪመርሊግ ድንቅ ኣቋም ያሳዩት መቐለ ከተማዎች ቡድኑን በፋይናንስ ለማጠናከር የሚያግዘው የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ከራያ ቢራ ጋር ተፈራርሟል።ውሉ ለሦስት ዓመታት የሚቆይ ሲሆን በውሉ መሰረት መቐለ ከተማ በየዓመቱ 10 ሚልዮን ብር ሚያገኝ ይሆናል።በውሉም መሰረት መቐለ ከተማ በሚያደርጋቸው ስፓርታዊ እንቅስቃሴዎች የራያ ቢራን ምርት ሚያስተዋውቅ ይሆናል እነዚህም የማልያ ላይ ማስታወቅያ፣ቴሌቪዝን ስርጭት ማስታወቂያ እንዲሁም የፖስተር ማስታወቂያዎች ይገኙበታል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዘርአይ ሙሉ በቴክኒክ አማካሪነት ወደ ፕሪምየር ሊጉ ተመልሷል

አሰልጣኙን ያሰናበተው መቐለ 70 እንደርታ ሌላ ሹመትን ፈፅሟል። በያዝነዉ የዉድድር አመት ደካማ...