መነሻ ገጽ መቐለ ከተማ መቐለ ከተማ ኣዲስ ኣሰልጣኙን ገ/መድህን ሃይለን በይፋ ኣስተዋወቀ
መቐለ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቐለ ከተማ ኣዲስ ኣሰልጣኙን ገ/መድህን ሃይለን በይፋ ኣስተዋወቀ

አጋራ
አጋራ

ዛሬ በደስታ ኢንተርናሽናል ሆቴል በተካሄደው ጋዜጣዉ መግለጫ መቐለ ከተማ እና ገ/መድህን ሃይለ የሁለት ዓመት ውል ተፈራርመዋል።ከጅማ ጋር የኢትዮጵያ ፕሪመርሊግ ዋንጫን ያነሳው ገ/መድህን ወጣት ተጨዋቾች በማሳደግ ላይ ትኩረት ኣድርጎ እንደሚሰራና ቡድኑ ሚለይበት የጨዋታ ስልት ለመስራት እንደሚፈልግ ገልፅዋል።

በተመሳሳይ ቡድኑ በለቀቁት ተጨዋቾች ምትክ ተጨቾችን ማስፈረሙንና በገበያው ኣንድ ሁነኛ ኣጥቂ እያፈላለጉ መሆኑን ኣሰልጣኝ ገ/መድህን ሃይለ ገልፅዋል።እንደሚታወቀው እስካሁን መቐለ ከተማ ስምንት ተጨዋቾችን ሲያስፈርም ኣምስት  ተጨዋቾች ክለቡን ለቀዋል።ኣምና ቡድኑ ላይ ቀዋሚ ተሰላፊ የነበሩት ጋይሳ ኣምፖንግ ቢስማርክ፣ፍቃዱ ደነቀ፣ፋሱይኒ ኑሁ እና ኣንተነህ ገ/ክርስቶስ ውላቸውን ካጠናቀቁ ተጨዋቾች መካከል ናቸው።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...