መቐለ ላይ ሀትሪክ ተሰራ ኦኪኪ አፎላቢ ሀዋሳ ላይ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሰርቷል።

መቐለ ላይ ሀትሪክ ተሰራ

ኦኪኪ አፎላቢ ሀዋሳ ላይ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሰርቷል።

የ14ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ጅማሮውን አድርጎ ትግራይ አለመ አቀፍ ስታዲዮም ላይ ሀዋሳ ከተማን አስተናግዶ 5-1 ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ ኦኪኪ አፎላቢ 4,60 እና 63 ደቂቃ ላይ ሶስት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።

አቋሙ ወርዷል ተብሎ ብዙ ትችት ሲሰነዘርበት የነበረው ተጫዋቹችበዚህ አመት ሀትሪክ የሰራ ብቸኛው የውጭ ሀገር ተጫዋች ሲሆን 2010 ላይ ከፍተኛ የግብ አስቆጣሪ እንደነበርም አይዘነጋም።

Hatricksport website Editor

Facebook

ሚሊዮን ኃይሌ

Hatricksport website Editor