ሎዛ አበራ በማልታ ሊግ የሚደረግ ጨዋታ የግብ አምራችነቷ ይጠበቃለ።
የሉሲዎቹ የፊት መስመር አጥቂ ሎዛ አበራ ዛሬ ምሽት በሚደረገው የማልታ ሊግ ትልቅ ጨዋታ ላይ ትጠበቃለች ፡፡ ዛሬ ምሽት ቢርኪርካራ ክለብ ከስዌኪ ዩናይትድ ጋር የሚጫወት ሲሆን በደረጃው በሁለተኝነት ተቀምጠው ከቢርኪርካራ ክለብ ጋር በሶስት ነጥቦች ብቻ ዝቅ ብለው ተቀምጠዋል፡፡ በመጀመሪያው ዙር የሁለቱ ቡድኖች ባደረጉት ጨዋታ በቢሪክረክራ 4 ለ 1 የበላይነት መጠናቀቁ ሲታወስ። ሎዛ በጨዋታው አንድ ግብ ማስቆጠሯም አይዘነጋም ፡፡
አስተያየት ይስጡ