ሊዲያ ታፈሰ በታሪኳ ለመጀመሪያ ግዜ የአፍሪካ ውድድር መድረክ ትመራለች

ሊዲያ ታፈሰ በታሪኳ ለመጀመሪያ ግዜ የአፍሪካ ውድድር መድረክ ትመራለች

ኢንተርናሽናል አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ የሀገር ውስጥ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበትን ካሜሮን ላይ የሚደረገው የቻን አፍሪካ ዋንጫ እንድትመራ ተመርጣለች።

አርቢትሯ በሜያዝያ ወር ለሚካየሄደው ይህ ውድድር ለመምራት ከተመረጡ 20 የመሀል ዳኞች እና 21 ረዳት ዳኞችን ካፍ ይፋ ሲያደርግ። በዋና ዳኝነት ጨዋታውን ከሚመሩት አርቢትር ሆና የተመረጠች ሰሆን። ሌላኛዋ የውድድሩ ረዳት ሴት አርቢትር ከማሊ መርጧል። ለውድድሩ የሚያበቃቸውን ስልጠና ለመውሰድ በቅርቡ ወደ ሞረኮ ያመራሉ ተብሎ ይጠበቃል። በዚህ አጋጣሚ ሊዲያ ታፈሰን እንኳን ደስ ያለሽ ለማለት እንፈልጋለን።

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport