መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝነት እስከአሁን ከ12 ያላነሱ አሰልጣኞች አመልክተዋል
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝነት እስከአሁን ከ12 ያላነሱ አሰልጣኞች አመልክተዋል

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ  ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹን) የሚያሰለጥን አሰልጣኝ ለመመረጥ 7 የምርጫ መስፈርት በማዉጣት አሰልጣኛችን ለዉድድር መጋበዙ ይታወቃል ።

እስከአሁን ባለዉ መረጃ መሠረት ወዶ 12 የሚጠጉ  አሰልጣኞች ብ/ቡድኑን የማሰልጠን ፍላጎት እንዳላቸው  በኢሜይል እና በአካል ተገኝተው ካስገቡት ደብዳቤ ለማረጋገጥ የተቻለ ሲሆን ብ/ቡድኑን ለማሰልጠን ካመለከቱት አሰልጣኞች መካከል የዉጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው አሰልጣኞች እንደሚገኙበት ምንጮች ጠቁመው ትልቅ ስም ያላቸው አሰልጣኞች እስከ አሁን ድምፃቸውን ማጥፋታቸው አነጋግሯል።የኢትዮጵያ ብ/ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ለሚሆነው   አሰልጣኝ ዝቅተኛው 50 ሺህ ከፍተኛው 85  ሺህ ሊሆን እንደሚችል እየተነገረ ነው ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜና እረፍትዜናዎች

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጭር የህይወት ታሪክ

ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ገ/ስላሴ እና ከአባቱ ሀምሳ አለቃ ወልዴ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...